ዜና ዝርዝር

የሲዳማ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

በድምፅ መስጫ እለት ሊከበሩ የሚገባቸው የስነ-ምግባር መርሆዎች፡-
Press release

በድምፅ መስጫ እለት ሊከበሩ የሚገባቸው የስነ-ምግባር መርሆዎች፡-

May 12, 2026 25 እይታዎች 08:15 AM


• ማንኛውም ሰው በምርጫ ጣቢያው 200 ሜትር ዙሪያ ክልል ውስጥ በስካር መንፈስ ውስጥ ሆኖ፣ የጦር መሣሪያ በመያዝ ወይም በሌላ በማናቸውም ፀጥታን በሚያደፈርስ አኳኋን መገኘት የለበትም፤

• ማንኛውም ድምፅ ሰጪ ያልሆነ ሰው ያለእውቅና መታወቂያ ወደ ምርጫ ጣቢያው በመግባት ወይም በምርጫ ጣቢያው ግቢ ውስጥም ሆነ ውጭ የምርጫውን እንቅስቃሴ ማወክ ወይም ማደናቀፍ የለበትም፤

• ድምፅ ሰጪው ድምፅ ከሰጠ በኋላ ምርጫ ጣቢያውን እና ከባቢውን ለቅቆ መሄድ ይኖርበታል፡፡ 

በምርጫ ብቻ!

ቀዳሚ ዜና ሁሉንም ዜናዎች ቀጣይ ዜና